01 Sep

The Next Ethiopian StartUp Initiative -NEST

Time: 12:00 AM - 12:00 AM

በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ በፈጠራና ቴክኖሎጂ ላይ የሚሰማሩ አካላት ተቋማዊ ቅንጅት ፈጥረው ለአዳዲስ ሥራ ፈጠራና ጀማሪ ቢዝነሶች ምቹ ሥነ-ምህዳር ለመፍጠር በጋራ የሚሰሩበት The Next Ethiopian StartUp Initiative -NEST) መርሃ ግብር ማስጀመሪያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው።


በማሰጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን፣ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል እና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ክቡር ዶ/ር በለጠ ሞላን ጨምሮ የተለያዩ ሥራ ፈጣሪዎች፣ የኢንዱስትሪ መሪዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋ