01 Sep

የዓለም ስታርትአፕ ሽልማት የአፍሪካ ጉባኤ የመክፈቻ ስነ-ስርዓት እየተካሄደ ነው።

Time: 12:00 AM - 12:00 AM

የዓለም ስታርትአፕ ሽልማት የአፍሪካ ጉባኤ (Global StartUp Award Summit 2023) የመክፈቻ ስነ-ስርዓት እየተካሄደ ነው።


መድረኩ ኢትዮጵያ በፈጠራ እና ተክኖሎጂ ያላትን እምቅ አቅም ለማስተዋወቅ እና ሀገራችን በዘርፉ ያላትን ትክክለኛ ገጽታ ለማሳየት የሚያግዝ ነው።


ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር

ለወቅታዊ ትኩስ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መረጃዎች