ISO 21001፡2018 ተግባራዊ ማድረግ ሰርፍኬት ማግኘት ብቻ ዋነኛ ግቡ እንዳልሆነ በወርቃማ ሰኞ የእውቀት ሽግግር መርሀ ግብር ላይ ተገለጸ፡፡
በምሥራቅ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የISO 21001፡2018 Educational Organization Management Systems ትግበራ የኮሌጁን የአፈጻጸም ከማሳደግ አኳያ ያለውን ጠቀሜታ በተመለከተ ውይይት ተካሂዷል፡፡