Announcement Green TVET

Green TVET

25th August, 2025

"በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ ቃል የኮሌጁ የማኔጅመንት አባላት የ2017ዓ.ም የ700ሚሊየን  የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር አካሄዱ።

ምሥራቅ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የማኔጅመንት አባላት(ዲኖች፣ ዳይሬክቶሬቶች፣ዲፓርትመንት ሀላፊዎች፣ የቡድን አስተባባሪዎች፣ የስራ ክፍል ሀላፊዎች) በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ካራ መድሀኒአለም አካባቢ የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር ላይ በመሳተፍ አሻራችውን አሳርፈዋል።

በተያያዘም የኮሌዱ የአስተዳደር ሰራተኞች እና አሰልጣኞች በኮሌጁ ጊቢ ውስጥ 500 ችግኞቹን በመትከል 700ሚሊዮን ችግኝ ተከላ መርሀግብርን በመሳተፍ አሻራቸውን አሳርፈዋል።

.

Copyright © All rights reserved.

Created with