Online Admission በምሥራቅ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የአጠቃላይ ካውንስል ሳምንታዊ ስብሰባ ተካሄደ።

በምሥራቅ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የአጠቃላይ ካውንስል ሳምንታዊ ስብሰባ ተካሄደ።

02nd July, 2025

በስብሰባውም የሪፎርም ስራዎች አፈጻጸም ፣ የዘጠና ቀናት የንቅናቄ እቅድ እና የ2018ዓ.ም መደበኛ እቅድና የ2018ዓ.ም በጀት ቀርቦ ውይይት ተካሂዷል።

በቀጣይም በ90 ቀናት በሶስቱ የስራ ሂደቶች የሚሰሩ ስራዎች እቅድ ቀርቦ ውይይት ተካሂዷል።

በመጨረሻም የISO ስራዎች ጨርሶ በማጠናቀቅ ሰርቲፋይ ለመሆን መዘጋጀት

ተመራቂ ሰልጣኞችን አስመዝኖ ማስመረቅ

ከዲጂታላይዜሽን ጋር በተያያዘ የኮሌጁ ሰራተኞች እና ሰልጣኞች የፋይዳ መታወቂያ ምዝገባ እና የ5 ሚሊየን ኮደር ስልጠና መሰጠት ላይ ትኩረት ተደርጎ ሊሰራ እንደሚገባ ተገልጿል።

.

Copyright © All rights reserved.

Created with