Misrak Polytechnic College

ለመጨረሻ ጊዜ የወጣ ማስታወቂያ

03 Nov 2023

ለማታ ለቅዳሜና እሁድ ሠልጣኞች በሙሉ

የኮሌጁ ነባር የማታ የቅዳሜና እሁድ ሠልጣኞች የሰሚስተሩን ምዝገባ በተመለከተ ከመስከረም 24-28 /2016 ዓ.ም ያለቅጣት ከመስከረም 29-ጥቅምት 1/2016 ዓ.ም በቅጣት አሁንም በድጋሜ ከጥቅምት6-8/2016 ዓ.ም በቅጣት በማስታወቂያ ሰሌዳ በቴሌግራም እንዲሁም በየክፍል ተወካዮቻችሁ በኩል መልክቱ የተላለፈ ቢሆንም አንዳንድ ተማሪዎች አለመመዝገባቸዉን ለመረዳት ችለናል፡፡

ሥለዚህ ጥቅምት13 እና14/2016 ዓ.ም የቅጣት ብር100/አንድ መቶ ብር/ ታሳቢ በማድረግ ከዚህ በፊት ያወጣዉን ዝርዝር ማስታወቂያ በማየት እድትመዘገቡ እያሳሰብን ዉጤታችሁ ለሬጅስትራር ጽ/ቤት የምናስተላልፈዉ የተመዘገቡትን ብቻ መሆኑን እናሳዉቃለን  የማታ ተከታታይ ትምህርትና ሥልጠና ክፍል!!!